Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዕዝራ 10:22 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

22 ከፋስኮር ዘሮች፤ ኤልዮዔናይ፣ መዕሤያ፣ ይስማኤል፣ ናትናኤል፣ ዮዛባትና ኤልዓሣ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

22 ከፓሽሑር ልጆችም፦ ኤልዮዔናይ፥ ማዕሤያ፥ ዪሽማኤል፥ ናትናኤል፥ ዮዛባድ፥ ኤልዓሣ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

22 ከፓሽሑር ጐሣ፦ ኤልዮዔናይ፥ ማዕሤያ፥ እስማኤል፥ ናትናኤል፥ ዮዛባድና ኤልዓሳ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

22 ከጳ​ሰ​ኮር ልጆ​ችም ኤል​ዮና፥ መሐ​ሰዓ፥ ይስ​ማ​ኤል፥ ናት​ና​ኤል፥ ኢዮ​ዛ​ባድ፥ ኤልሣ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

22 ከፋስኩር ልጆችም፤ ኤልዮዔናይ፥ መዕሤያ፥ ይስማኤል፥ ናትናኤል፥ ዮዛባት፥ ኤልዓሣ።

参见章节 复制




ዕዝራ 10:22
8 交叉引用  

የመልክያ ልጅ፣ የፋስኮር ልጅ፣ የይሮሐም ልጅ ዓዳያ፤ የኢሜር ልጅ፣ የምሺላሚት ልጅ፣ የሜሱላም ልጅ፣ የየሕዜራ ልጅ፣ የዓዲኤል ልጅ መዕሣይ።


ከካሪም ዘሮች፤ መዕሤያ፣ ኤልያስ፣ ሸማያ፣ ይሒኤልና ዖዝያ።


ከሌዋውያኑም መካከል፤ ዮዛባት፣ ሰሜኢ፣ ቆሊጣስ የሚባል ቆልያ፣ ፈታያ፣ ይሁዳ፣ አልዓዛር።


ካህናቱ፦ ከኢያሱ ቤተ ሰብ የዮዳኤ ዘሮች 973


የፋስኮር ዘሮች 1,247


ከዚያም የኢዮሴዴቅ ልጅ ኢያሱና ካህናት ዘመዶቹ እንዲሁም የሰላትያል ልጅ ዘሩባቤልና የሥራ ባልደረቦቹ፣ በእግዚአብሔር ሰው በሙሴ ሕግ በተጻፈው መሠረት የሚቃጠል መሥዋዕት ለማቅረብ፣ የእስራኤልን አምላክ መሠዊያ መሥራት ጀመሩ።


የፋስኮር ዘሮች 1,247


ከይሳኮር የሶገር ልጅ ናትናኤል፤


跟着我们:

广告


广告