Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዕዝራ 10:21 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

21 ከካሪም ዘሮች፤ መዕሤያ፣ ኤልያስ፣ ሸማያ፣ ይሒኤልና ዖዝያ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

21 ከሐሪም ልጆችም፦ ማዕሤያ፥ ኤልያ፥ ሽማዕያ፥ ይሒኤል፥ ዑዚያ፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

21 ከሓሪም ጐሣ፦ ማዕሤያህ፥ ኤልያስ፥ ሸማዕያ፥ የሒኤልና ዑዚያ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

21 ከኤ​ራም ልጆ​ችም መሳ​ሔል፥ ኤልያ፥ ሴሚያ፥ ያሔል፥ ዖዝያ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

21 ከካሪም ልጆችም፤ መዕሤያ፥ ኤልያስ፥ ሸማያ፥ ይሒኤል፥ ዖዝያ።

参见章节 复制




ዕዝራ 10:21
8 交叉引用  

ሦስተኛው ለካሪም፣ አራተኛው ለሥዖሪም፣


ከኢሜር ዘሮች፤ አናኒና ዝባድያ።


ከፋስኮር ዘሮች፤ ኤልዮዔናይ፣ መዕሤያ፣ ይስማኤል፣ ናትናኤል፣ ዮዛባትና ኤልዓሣ።


ካህናቱ፦ ከኢያሱ ቤተ ሰብ የዮዳኤ ዘሮች 973


የካሪም ዘሮች 1,017


ከዚያም የኢዮሴዴቅ ልጅ ኢያሱና ካህናት ዘመዶቹ እንዲሁም የሰላትያል ልጅ ዘሩባቤልና የሥራ ባልደረቦቹ፣ በእግዚአብሔር ሰው በሙሴ ሕግ በተጻፈው መሠረት የሚቃጠል መሥዋዕት ለማቅረብ፣ የእስራኤልን አምላክ መሠዊያ መሥራት ጀመሩ።


መዓዝያ፣ ቤልጋይ፣ ሸማያ፤ እነዚህ ካህናት ነበሩ።


የካሪም ዘሮች 1,017


跟着我们:

广告


广告