Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዕዝራ 10:20 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 ከኢሜር ዘሮች፤ አናኒና ዝባድያ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 ከኢሜርም ልጆች፥ ሐናኒና ዝባድያ፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

20 ከኢሜር ጐሣ፦ ሐናኒና ዘባድያ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 ከኢ​ሚር ልጆ​ችም አና​ኒና ዝብ​ድያ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

20 ከኢሜር ልጆችም፤ አናኒና ዝባድያ።

参见章节 复制




ዕዝራ 10:20
8 交叉引用  

ዐሥራ ዐምስተኛው ለቢልጋ፣ ዐሥራ ስድስተኛው ለኢሜር፣


እነዚህ ሁሉ ሚስቶቻቸውን ለመፍታት ቃል በመግባት እጃቸውን ሰጡ፤ ስለ በደላቸውም እያንዳንዳቸው ከመንጋው አንዳንድ አውራ በግ ለበደል መሥዋዕት አቀረቡ።


ከካሪም ዘሮች፤ መዕሤያ፣ ኤልያስ፣ ሸማያ፣ ይሒኤልና ዖዝያ።


ካህናቱ፦ ከኢያሱ ቤተ ሰብ የዮዳኤ ዘሮች 973


የኢሜር ዘሮች 1,052


የካሪም ዘሮች 1,017


ከዚያም የኢዮሴዴቅ ልጅ ኢያሱና ካህናት ዘመዶቹ እንዲሁም የሰላትያል ልጅ ዘሩባቤልና የሥራ ባልደረቦቹ፣ በእግዚአብሔር ሰው በሙሴ ሕግ በተጻፈው መሠረት የሚቃጠል መሥዋዕት ለማቅረብ፣ የእስራኤልን አምላክ መሠዊያ መሥራት ጀመሩ።


የኢሜር ዘሮች 1,052


跟着我们:

广告


广告