ሕዝቅኤል 7:25 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ሽብር በመጣ ጊዜ ሰላምን ይሻሉ፤ ነገር ግን አያገኟትም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ጭንቀት መጥቷል፥ ሰላምም ይሻሉ፥ አይገኝምም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ጭንቀት በሚመጣበት ጊዜ ሰላምን ትሻላችሁ፤ ነገር ግን አታገኙም፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ጥፋት መጥቶአል፤ ሰላምም ይሻሉ፤ እርሱም አይገኝም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ጥፋት መጥቶአል፥ ሰላምም ይሻሉ እርሱም አይገኝም። 参见章节 |