Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 47:17 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 ወሰኑ ከባሕሩ በመነሣት፣ በሰሜኑ የደማስቆ ድንበር አድርጎ፣ የሐማትንም ዳርቻ ወደ ሰሜን ትቶ እስከ ሐጸርዔናን ይዘልቃል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 ድንበሩ ከባሕሩ ጀምሮ እስከ የደማስቆ ድንበር ሰሜን የሆነው ሐጻርዔኖን ይሆናል፥ በሰሜንም በኩል የሐማት ድንበር አለ። ይህም የሰሜኑ ድንበር ነው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 በዚህም መሠረት ድንበሩ ከሜዲቴራኒያን ባሕር ተነሥቶ እስከ ሐጻር ዔኖን፥ እርሱም በደማስቆና በሐማት ድንበር በስተሰሜን እስካለው ቦታ ድረስ ይደርሳል፤ ይህም የሰሜኑ ድንበር ነው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 ድን​በሩ ከባ​ሕሩ በደ​ማ​ስቆ ድን​በር ላይ ያለው ሐጽ​ር​ዔ​ናን ይሆ​ናል፥ በሰ​ሜን በኩል የሐ​ማት ድን​በር አለ። የሰ​ሜኑ ድን​በር ይህ ነው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 ድንበሩ ከባሕሩ በደማስቆ ድንበር ላይ ያለው ሐጸርዔናን ይሆናል፥ በሰሜንም በኩል የሐማት ድንበር አለ። የሰሜኑ ድንበር ይህ ነው።

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 47:17
3 交叉引用  

ከዚያም ቤሮታን፣ በደማስቆና በሐማት ወሰን መካከል ያለውን ሲብራይምን ዐልፎ፣ በሐውራን ወሰን ላይ እስካለው እስከ ሐጸርሃቲኮን ይዘልቃል።


“ስማቸው የተዘረዘረው ነገዶች እነዚህ ናቸው፤ “በሰሜኑ ድንበር የዳን ነገድ አንድ ድርሻ ይኖረዋል፤ ይህም የሔትሎንን መንገድ ተከትሎ እስከ ሐማት መተላለፊያ ይደርሳል። ሐጻርዔናንና ከሐማት ቀጥሎ ያለው የደማስቆ ሰሜናዊ ድንበር ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ ላለው ወሰኑ አንድ ክፍል ይሆናል።


እስከ ዚፍሮን በመቀጠል መጨረሻው ሐጻርዔናን ይሆናል፤ በሰሜን በኩል ያለው ወሰናችሁ ይኸው ነው።


跟着我们:

广告


广告