ሕዝቅኤል 42:9 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ከውጩ አደባባይ ወደ ውስጥ ሲገባ፣ በስተምሥራቅ የታችኞቹ ክፍሎች መግቢያ ይገኛል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ከእነዚህም ክፍሎች በታች በስተ ምሥራቅ በኩል፥ ሰው ከውጭው አደባባይ የሚገባባት መግቢያ ነበረ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 የታችኛዎቹ ክፍሎች በምሥራቅ በኩል ከወደ ውጪው አደባባይ መግቢያ ነበራቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ከእነዚህም ዕቃ ቤቶች በታች በስተምሥራቅ በኩል፥ ሰው ከውጭው አደባባይ የሚገባበት መግቢያ ነበረ፤ ይህም በቅጥሩ ራስ አጠገብ ነበረ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ከእነዚህም ዕቃ ቤቶች በታች በስተ ምሥራቅ በኩል፥ ሰው ከውጭው አደባባይ የሚገባባት መግቢያ ነበረ። ይህም በቅጥሩ ራስ አጠገብ ነበረ። 参见章节 |