ሕዝቅኤል 42:7 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ከክፍሎቹና፣ ከውጩ አደባባይ ትይዩ የሆነ የውጪ ግንብ አለ፤ ይህም በክፍሎቹ ፊት ለፊት ሆኖ ዐምሳ ክንድ ይረዝማል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በክፍሎቹ ትይዩ በውጭ ያለው ቅጥር፥ በክፍሎቹ ፊት ለፊት ያለው የውጭው አደባባይ ርዝመት አምሳ ክንድ ነበረ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ከክፍሎቹ ፊት ለፊት ኀምሳ ክንድ ርዝመት ያለው በስተውጪው አደባባይ በኩል በክፍሎቹ ትይዩ አንድ ግንብ ነበር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በውጭ በዕቃ ቤቶቹ አጠገብ ያለው፥ ወደ ውጭው አደባባይ የሚያመለክተው ቅጥር፥ በዕቃ ቤቶች ትይዩ የሆነ ርዝመቱ አምሳ ክንድ ነበረ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 በውጭ በዕቃ ቤቶቹ አጠገብ ያለው፥ ወደ ውጭው አደባባይ የሚመለከተው ቅጥር፥ በዕቃ ቤቶች ትይዩ የሆነ፥ ርዝመቱ አምሳ ክንድ ነበረ። 参见章节 |