ሕዝቅኤል 42:18 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ደቡቡንም ለካ፤ በመለኪያው ዘንግ ዐምስት መቶ ክንድ ሆነ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በደቡብ አቅጣጫ ያለውን ለካ፥ በመለኪያው ዘንግ አምስት መቶ ዘንግ ሆነ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 በደቡብ በኩልም ያው አምስት መቶ ክንድ ሆነ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ወደ ደቡብም ዞረ፤ የደቡቡንም ወገን በመለኪያ ዘንግ አምስት መቶ ክንድ አድርጎ ለካ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ዞረም፥ የደቡቡንም ወገን በመለኪያ ዘንግ አምስት መቶ ክንድ አድርጎ ለካ። 参见章节 |