ሕዝቅኤል 40:8 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ከዚያም የመግቢያውን በር መተላለፊያውን በረንዳ አንድ ዘንግ አድርጎ ለካ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በውስጥ ያለውን የበሩን መተላለፊያ ለካ አንድ ዘንግ ነበር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8-9 ሰውየውም የመግቢያውን መተላለፊያ ሲመትር ስምንት ክንድ ሆኖ አገኘው፤ የግንቦቹ ስፋት ሁለት ክንድ ሆነ፤ የበሩ መተላለፊያ ወደ ቤተ መቅደሱ የሚያመራ ነበር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 በስተውስጥም ያለውን የበሩን ደጀሰላም አንድ ዘንግ አድርጎ ለካ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 በስተ ውስጥም ያለውን የበሩን ደጀ ሰላም አንድ ዘንግ አድርጎ ለካ። 参见章节 |