ሕዝቅኤል 32:20 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 እነርሱም በሰይፍ ከተገደሉት መካከል ይወድቃሉ፤ ሰይፉ ተመዝዟል፤ ከብዙ ሰራዊቷ ሁሉ ጋራ ትጐተት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 በሰይፍ በተገደሉት መካከል ይወድቃሉ፤ ለሰይፍ ተሰጥታለች፤ እርሷንና ብዛትዋን ሁሉ ጐትቱ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 “በግብጽ ምድር ላይ ሰይፍ ስለ ተዘጋጀ ብዛት ያለው የግብጽ ሕዝብ በሰይፍ ከተገደሉት ሰዎች መካከል ይወድቃሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 በሰይፍ በተገደሉት መካከል ከእርሱ ጋር በሰይፍ ይወድቃሉ፤ ኀይሉም ሁሉ ይጠፋል፤ እርስዋንና ብዛቷን ሁሉ ጐትቱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 በሰይፍ በተገደሉት መካከል ይወድቃሉ፥ ለሰይፍ ተሰጥታለች፥ እርስዋንና ብዛትዋን ሁሉ ጐትቱ። 参见章节 |