Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 29:13 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

13 “ ‘ያም ሆኖ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ከአርባ ዓመት በኋላ ግብጻውያንን ከተበተኑበት አገሮች መካከል እሰበስባቸዋለሁ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

13 ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፦ አርባውም ዓመት ሲያልቅ ግብጻውያንን ከተበተኑባቸው ሕዝቦች መካከል እሰበስባለሁ፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

13 ልዑል እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “ከአርባ ዓመት በኋላ ግብጻውያንን ከበተንኳቸው አገሮች ሁሉ መልሼ አመጣቸዋለሁ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

13 ጌታ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፥ “ከአ​ርባ ዓመት በኋላ ግብ​ፃ​ው​ያ​ንን ከተ​በ​ተ​ኑ​ባ​ቸው አሕ​ዛብ ዘንድ እሰ​በ​ስ​ባ​ለሁ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

13 ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ከአርባ ዓመት በኋላ ግብጻውያንን ከተበተኑባቸው አሕዛብ ዘንድ እሰበስባለሁ፥

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 29:13
2 交叉引用  

ነፍሳቸውን ለሚሹት ለባቢሎን ንጉሥ ለናቡከደነፆርና ለጦር መኰንኖቹ አሳልፌ እሰጣቸዋለሁ፤ ከጥቂት ጊዜ በኋላ ግን ግብጽ እንደ ቀድሞው ዘመን የሰው መኖሪያ ትሆናለች” ይላል እግዚአብሔር።


እግዚአብሔር ግብጽን በመቅሠፍት ይመታታል፤ መትቶም፤ ይፈውሳቸዋል። እነርሱም ወደ እግዚአብሔር ይመለሳሉ፤ እርሱም ልመናቸውን ሰምቶ ይፈውሳቸዋል።


跟着我们:

广告


广告