Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 27:9 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 የጌባል ሽማግሌዎችና ባለሙያዎች፣ መርከብሽን ለመገጣጠም በመካከልሽ ነበሩ፤ የባሕር መርከቦችና መርከበኞቻቸው ሁሉ፣ ከአንቺ ጋራ ሊገበያዩ ይመጡ ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 በአንቺ ውስጥ የነበሩ የጌባል ሽማግሌዎችና ጥበበኞችዋ ስብራትሽን ይጠግኑ ነበር፤ የባሕር መርከቦች ሁሉና መርከበኞቻቸው ከአንቺ ጋር ለመለዋወጥ በአንቺ ውስጥ ነበሩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 የተበላሸውን ለመጠገን በጌባል ልምድ ያካበቱ ባለሙያዎች በአንቺ መካከል ነበሩ፤ መርከበኞች በመርከባቸው ወደ ወደብሽ እየመጡ ከአንቺ ጋር ይገበያዩ ነበር።’

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 በአ​ንቺ ውስጥ የነ​በሩ የጌ​ባል ሽማ​ግ​ሌ​ዎ​ችና ጥበ​በ​ኞ​ችዋ ስብ​ራ​ት​ሽን ይጠ​ግኑ ነበር፤ ከአ​ን​ቺም ጋር ይነ​ግዱ ዘንድ የባ​ሕር መር​ከ​ቦች ሁሉና መር​ከ​በ​ኞ​ቻ​ቸው በመ​ካ​ከ​ልሽ ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

9 በአንቺ ውስጥ የነበሩ የጌባል ሽማግሌዎችና ጥበበኞችዋ ስብራትሽን ይጠግኑ ነበር፥ ከአንቺም ጋር ይነግዱ ዘንድ የባሕር መርከቦች ሁሉና መርከበኞቻቸው በመካከልሽ ነበሩ።

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 27:9
7 交叉引用  

የሰሎሞንና የኪራም የእጅ ባለሙያዎች እንዲሁም የጌባል ሰዎች ለቤተ መቅደሱ የሚያስፈልገውን ዕንጨትና ድንጋይ ፈልጠው አዘጋጁ።


መርከቦች በላይዋ ይመላለሳሉ፤ አንተ የፈጠርኸውም ሌዋታን በውስጧ ይፈነጫል።


ጌባል፣ አሞንና አማሌቅ፣ ፍልስጥኤምም ከጢሮስ ሕዝብ ጋራ ሆነው ዶለቱ፤


አሦርም ከእነርሱ ጋራ ተባበረ፤ የሎጥ ልጆችም ረዳት ሆነ። ሴላ


የጌባላውያንም ምድር፤ በምሥራቅም ከበኣልጋድ አንሥቶ በአርሞንዔም ተራራ ግርጌ ዐልፎ፣ እስከ ሐማት መተላለፊያ ያለው የሊባኖስ ምድር ሁሉ ነው።


“ጭነታቸውን ከእንግዲህ የሚገዛ ስለሌለ፣ የምድር ነጋዴዎችም ስለ እርሷ ያለቅሳሉ፤ ያዝናሉ፤


ሕዝቦች ሁሉ የዝሙቷን ቍጣ ወይን ጠጅ ጠጥተዋልና፤ የምድር ነገሥታት ከርሷ ጋራ አመንዝረዋል፤ የምድርም ነጋዴዎች ከብዙ ምቾቷ ኀይል የተነሣ በልጽገዋል።”


跟着我们:

广告


广告