Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 27:34 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

34 አሁን ግን በጥልቅ ውሃ ውስጥ፣ በባሕር ተንኰታኵተሻል፤ ጭነትሽና ተሳፋሪዎችሽ ሁሉ፣ ከአንቺ ጋራ ሰጥመዋል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

34 በጥልቅ ውኆች ውስጥ፥ በባሕር በተሰበርሽ ጊዜ ግን ሸቀጣ ሸቀጥሽና በመካከልሽ ያሉ ጉባኤሽ ሁሉ ወድቀዋል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

34 አሁን ግን በጥልቁ ባሕር ውስጥ ተሰባብረሽ ቀርተሻል፤ የሸቀጥ ዕቃሽና ለአንቺ ያገለገሉ ሰዎች ሁሉ ከአንቺ ጋር አብረው ጠፍተዋል፤’

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

34 አሁን ግን በጥ​ልቅ ውኃ ውስጥ በባ​ሕር ተሰ​ብ​ረ​ሻል፤ ከአ​ንቺ ጋር አንድ የሆኑ ሁሉ በመ​ካ​ከ​ልሽ ወድ​ቀ​ዋል። ቀዛ​ፊ​ዎ​ች​ሽም ሁሉ ይወ​ድ​ቃሉ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

34 አሁን ግን በጥልቅ ውኃ ውስጥ በባህር ተሰብረሻል ንግድሽና ጉባኤሽ ሁሉ በመካከልሽ ወድቀዋል።

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 27:34
4 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告