Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 27:24 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

24 እነዚህም በገበያሽ ውስጥ ያማረ ልብስ፣ ሰማያዊ ካባ፣ ወርቀ ዘቦ እንዲሁም በኅብረ ቀለም ያሸበረቀና በጥብቅ የተታታ ስጋጃ በማቅረብ ከአንቺ ጋራ ይነግዱ ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

24 እነዚህ በገበያሽ ውስጥ በአማረ ልብስ፥ በሰማያዊ ካባ፥ በወርቀ ዘቦ፥ በዝግባ በተሠራች በገመድም በታሰረች በግምጃም በተሞላች ሳጥን ይነግዱ ነበር።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

24 የተዋቡ ልብሶችን፥ ሐምራዊ ጨርቆችንና፥ በእጅ ሥራ ያጌጡ ልብሶችን፥ ደማቅ የሆኑ ሥጋጃዎችን፥ በደንብ በተገመዱ ሲባጎዎችና ገመዶችን አጥብቀው በማሰር ይሸጡልሽ ነበር።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

24 እነ​ዚህ በአ​ማረ ልብስ፥ በሰ​ማ​ያዊ ካባ፥ በወ​ርቀ ዘቦም፥ በዝ​ግባ በተ​ሠ​ራች፥ በገ​መ​ድም በታ​ሰ​ረች፥ በግ​ም​ጃም በተ​ሞ​ላች ሣጥን በገ​በ​ያሽ ይነ​ግዱ ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

24 እነዚህ ባማረ ልብስ በሰማያዊ ካባ በወርቀ ዘቦም፥ በዝግባ በተሠራች በገመድም በታሰረች በግምጃም በተሞላች ሳጥን በገበያሽ ይነግዱ ነበር።

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 27:24
3 交叉引用  

ኤልያስም ካባውን አውልቆ ጠቀለለውና ውሃውን መታበት፤ ከዚያም ውሃው ግራና ቀኝ ተከፈለ፤ ሁለቱም በደረቅ ምድር ተሻገሩ።


“ ‘ካራን፣ ካኔ፣ ዔድን፣ የሳባ ነጋዴዎች፣ አሦርና ኪልማድ ከአንቺ ጋራ የንግድ ልውውጥ ያደርጉ ነበር።


“ ‘የተርሴስ መርከቦች፣ ሸቀጥሽን አጓጓዙልሽ፤ በባሕር መካከልም፣ በከባድ ጭነት ተሞልተሽ ነበር።


跟着我们:

广告


广告