ሕዝቅኤል 27:14 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 “ ‘የቤት ቶጋርማ ሰዎችም መጋዣዎችን፣ የጦር ፈረሶችንና በቅሎዎችን በሸቀጥሽ ለወጡ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 የቶጋርማ ቤትም ዕቃዎችሽን በፈረሶች፥ በፈረሰኞችና በበቅሎዎች ለወጡ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ከቤትቶጋርማ የበረሓ ፈረሶችን፥ የጦር ፈረሶችንና በቅሎዎችን ወስደሽ ሸቀጥሽን ለእነርሱ ትሸጪ ነበር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ከቴርጋማ ቤትም የነበሩት ሰዎች ፈረሶችንና ፈረሰኞችን፥ በቅሎዎችንም ወደ ገበያሽ አመጡልሽ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 ከቴርጋማ ቤትም የነበሩት ሰዎች በፈረሶችና በፈረሰኞች በበቅሎዎችም ስለ አንቺ ሸቀጥ ይነግዱ ነበር። 参见章节 |