ሕዝቅኤል 21:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 “ስለዚህ የሰው ልጅ ሆይ፤ አቃስት! በተሰበረ ልብና በመረረ ሐዘን አቃስት፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 አንተም የሰው ልጅ ሆይ አልቅስ፥ ወገብህን በማጉበጥና በምሬት በፊታቸው አልቅስ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 “ስለዚህ በእነርሱ ፊት በተሰበረ ልብና በመረረ ሐዘን ቃትት! የሰው ልጅ ሆይ! ቃትት!” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ስለዚህ አንተ የሰው ልጅ ሆይ! ወገብህን በማጕበጥ አልቅስ፤ በፊታቸውም ምርር ብለህ አልቅስ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ስለዚህም፥ አንተ የሰው ልጅ ሆይ፥ አልቅስ፥ ወገብህን በማጕበጥ በፊታቸው ምርር ብለህ አልቅስ። 参见章节 |