ሕዝቅኤል 21:11 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 “ ‘በእጁ እንዲያዝ፣ ሰይፉ ሊወለወል ተሰጥቷል፤ ገዳዩ በእጁ እንዲጨብጠው፣ ተስሏል፤ ተወልውሏል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ሰይፉ እንዲወለወል፥ በእጅም እንዲያዝ ተሰጠ፤ በገዳዩ እጅ እንዲቀመጥ ተሳለ፥ ተወለወለም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ሰይፉ ተወልውሎ በእጅ እንዲያዝ ተሰጥቶአል፤ ለገዳዩ ይሰጥ ዘንድ ተስሎና ተወልውሎ ተዘጋጅቶአል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በእጁም ይይዛት ዘንድ ለአርበኛ ተሰጠች፤ ሰይፍ በገዳይ እጅ እንድትሰጥ ተሳለችና ተዘጋጀች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 በእጅም እንዲያዝ ለመሰንገል ተሰጠ፥ ሰይፍ በገዳይ እጅ እንዲሰጥ ተሳለና ተሰነገለ። 参见章节 |