ሕዝቅኤል 18:27 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም27 ክፉም ሰው ግን ከክፉ ሥራው ተመልሶ ቀናውንና ትክክለኛውን ቢያደርግ ሕይወቱን ያድናል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ክፉ ሰውም ከሠራው ክፋት ቢመለስ፥ ፍትሕንና ጽድቅንም ቢያደርግ ነፍሱን በሕይወት ያኖራል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 እንዲሁም ክፉ ሰው ኃጢአት መሥራት ትቶ ፍትሓዊና ትክክለኛ ሥራ ቢሠራ ሕይወቱን ያድናል፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ኀጢአተኛውም ከሠራው ኀጢአት ቢመለስ፥ ፍርድንና ቅን ነገርንም ቢያደርግ ነፍሱን ይጠብቃል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 ኃጢአተኛውም ከሠራው ኃጢአት ቢመለስ ፍርድንና ቅን ነገርንም ቢያደርግ ነፍሱን ይጠብቃል። 参见章节 |