ሕዝቅኤል 18:11 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 አባትየው አንዱንም ባያደርግ፣ “ልጁ ግን በኰረብታ መስገጃ የቀረበውን ቢበላ፣ የባልንጀራውን ሚስት ቢያባልግ፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 እርሱም እነዚህን ሁሉ ባይሠራ፥ በተራራም ላይ ቢበላ፥ የባልንጀራውን ሚስት ቢያረክስ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 አባቱ ከእነዚህ በደሎች አንዱን እንኳ የፈጸመ ባይሆን፥ ልጁ ግን በተራራ በጣዖት ቦታዎች የታረደውን ቢበላ፥ የሰውን ሚስት ቢደፍር፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 እርሱም በጻድቅ አባቱ መንገድ ባይሄድ፥ በተራራም ላይ ቢበላ፥ የባልንጀራውንም ሚስት ቢያረክስ፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 እርሱም ጻድቅ አባቱ የሠራውን ሁሉ ባይሠራ በተራራም ላይ ቢበላ የባልንጀራውንም ሚስት ቢያረክስ፥ 参见章节 |