Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 1:25 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

25 መንቀሳቀሳቸውን አቁመው ክንፎቻቸውን ዝቅ እንዳደረጉ፣ ከራሳቸው በላይ ካለው ጠፈር ድምፅ ተሰማ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

25 ከራሳቸው በላይ ካለው ሰማይ በላይ ድምፅ መጣ፥ ሲቆሙም ክንፎቻቸውን ዝቅ አደረጉ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

25 በራ​ሳ​ቸ​ውም ላይ ካለው ጠፈር በላይ ድምፅ ተሰማ፤ ሲቆ​ሙም ክን​ፎ​ቻ​ቸ​ውን ይሰ​በ​ስቡ ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

25 በራሳቸውም ላይ ካለው ጠፈር በላይ ድምፅ ተሰማ፥ ሲቆሙም ክንፎቻቸውን ዝቅ ያደርጉ ነበር።

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 1:25
2 交叉引用  

ከሕያዋኑ ፍጡራን ራስ በላይ የሚያስፈራና፤ እንደ በረዶ የሚያንጸባርቅ ጠፈር የሚመስል ነገር ነበር።


እኔም አየሁ፤ እነሆ ከኪሩቤል ራስ በላይ ካለው ጠፈር ከፍ ብሎ፣ የሰንፔር ዙፋን የሚመስል ነገር ነበረ።


跟着我们:

广告


广告