ሕዝቅኤል 1:18 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 የመንኰራኵሮቹ ክብ ጠርዝ ረዥምና አስፈሪ ነበር፤ የአራቱም መንኰራኵሮች ክብ ጠርዝ ዙሪያውን በዐይኖች የተሞላ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ጀርባቸውም ረዥምና የሚያስፈራ ነበር፥ የአራቱም ጀርባቸው ዙሪያው በዐይኖች ተሞልቶ ነበር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 የመንኰራኲሮቹም ጠርዝ ግዙፍና የሚያስፈራ ነበር፤ አራቱም የመንኰራኲር ጠርዝ ዙሪያቸውን በዐይን የተሞሉ ነበሩ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 በአራቱ ዙሪያ ሁሉ ዐይኖችን የተመላ ጀርባቸውን አየሁ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ቁመታቸውም የረዘመና የሚያስፈራ ነበረ፥ የአራቱም ክበብ ዙሪያው በዓይን ተሞልቶ ነበር። 参见章节 |