Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 8:30 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

30 ከዚያም ሙሴ ከፈርዖን ተለይቶ ወደ እግዚአብሔር ጸለየ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

30 ሙሴም ከንጉሡ ፊት ወጥቶ ወደ እግዚአብሔር ጸለየ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

30 ሙሴም ከፈ​ር​ዖን ዘንድ ወጣ፤ ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ጸለየ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

30 ሙሴም ከፈርዖን ዘንድ ወጣ፤ ወደ እግዚአብሔርም ጸለየ።

参见章节 复制




ዘፀአት 8:30
5 交叉引用  

ሙሴም ከፈርዖን ዘንድ ወደ እግዚአብሔር ጸለየ።


ሙሴና አሮን ከፈርዖን ዘንድ ከተመለሱ በኋላ፣ በፈርዖን ላይ ስላመጣቸው ጓጕንቸሮች ሙሴ ወደ እግዚአብሔር ጮኸ።


እግዚአብሔር ሙሴ የለመነውን አደረገ። የዝንቡም መንጋ ከፈርዖን፣ ከሹማምቱና ከሕዝቡ ተወገደ፤ አንድም ዝንብ እንኳ አልቀረም።


ከዚያም ሙሴ ከፈርዖን ተለይቶ ከከተማው ወጣ። እጁን ወደ እግዚአብሔር ዘረጋ፤ ነጐድጓዱና በረዶው ቆመ፤ ዝናቡም በምድሪቱ ላይ መዝነቡን አቆመ።


ስለዚህ ኀጢአታችሁን እርስ በርሳችሁ ተናዘዙ፤ ትፈወሱም ዘንድ አንዱ ለሌላው ይጸልይ። የጻድቅ ሰው ጸሎት ኀይል አለው፤ ታላቅ ነገርም ያደርጋል።


跟着我们:

广告


广告