Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 6:17 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 የጌርሶን ወንዶች ልጆች በትውልዳቸው ሎቤኒና ሰሜኢ ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 የጌርሾንም ልጆች እንደ ወገኖቻቸው ሊብኒና፥ ሽምኢ ናቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 ጌርሾን፥ ሊብኒና ሺምዒ የተባሉ ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ እነርሱም ብዙ ዘሮች ነበሩአቸው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 የጌ​ድ​ሶ​ንም ልጆች በየ​አ​ባ​ታ​ቸው ወገን ሎቤኒ፥ ሰሜኢ ናቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 የጌድሶንም ልጆች እንደ ወገኖቻቸው ሎቤኒ፥ ሰሜኢ ናቸው።

参见章节 复制




ዘፀአት 6:17
6 交叉引用  

የሌዊ ልጆች፦ ጌርሶን፣ ቀዓት እና ሜራሪ ናቸው።


ከጌርሶናውያን ወገን፤ ለአዳን፣ ሰሜኢ።


የጌርሶን ወንዶች ልጆች፤ ሎቤኒ፣ ሰሜኢ።


የሜራሪ ዘሮች፤ ሞሖሊ፣ ልጁ ሎቤኒ፣ ልጁ ሰሜኢ፣ ልጁ ዖዛ፣


የጌርሶን ልጆች ጐሣ ስም ሎቤኒና ሰሜኢ ነው።


ለጌርሶን ዝርያዎች ከይሳኮር፣ ከአሴር፣ ከንፍታሌም ነገድ ጐሣዎችና ባሳን ውስጥ ካለው ከምናሴ ነገድ እኩሌታ ጐሣዎች ዐሥራ ሦስት ከተሞች ተመደቡላቸው።


跟着我们:

广告


广告