Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 40:37 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

37 ደመናው ካልተነሣ ግን፣ እስከሚነሣበት ቀን ድረስ አይጓዙም ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

37 ደመናው ካልተነሣ ግን እስከሚነሣበት ቀን ድረስ አይጓዙም ነበር።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

37 ደመናው እዚያው እስካለ ድረስ ሰፈራቸውን ለቀው አይሄዱም ነበር።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

37 ደመ​ናው ካል​ተ​ነሣ ግን ደመ​ናው እስ​ከ​ሚ​ነ​ሣ​በት ቀን ድረስ አይ​ጓ​ዙም ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

37 ደመናው ባይነሣ እስከሚነሣበት ቀን ድረስ አይጓዙም ነበር።

参见章节 复制




ዘፀአት 40:37
2 交叉引用  

ዘመኔ ያለው በእጅህ ነው፤ ከጠላቶቼ እጅ ታደገኝ፤ ከሚያሳድዱኝም አድነኝ።


跟着我们:

广告


广告