ዘፀአት 4:17 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ታምራዊ ምልክት እንድታሳይባት ይህችን በትር በእጅህ ይዘህ ሂድ።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ይህንንም ተአምራት የምታደርግበትን በትር በእጅህ ይዘኸው ትሄዳለህ።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ተአምራት የምታሳይበትንም ይህን በትር ይዘህ ሂድ።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ይህችንም ተአምራት የምታደርግባትን በትር በእጅህ ያዝ።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 ይህችንም ተአምራት የምታደርግባትን በትር በእጅህ ይዘሃት ሂድ።” 参见章节 |