ዘፀአት 38:28 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም28 አንድ ሺሕ ሰባት መቶ ሰባ ዐምስት ሰቅሎችን ለምሰሶዎቹ ኵላቦች፣ የምሰሶዎቹን ዐናት ለመለበጥና ዘንጎቻቸውንም ለመሥራት አገልግሎት ላይ ውለው ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ከሺህ ሰባት መቶ ሰባ አምስት ሰቅል የምሰሶዎቹን ኩላቦችና ዘንጎች ሠራ፥ የምሰሶዎቹንም ጉልላቶች ለበጠ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 በቀረውም ሠላሳ ኪሎ ብር ባጽልኤል ለምሰሶዎቹ ዘንጎችን፥ ኩላቦችንና ጒልላቶችን ሠራ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ከሺህ ሰባት መቶ ሰባ አምስት ሰቅል የምሰሶዎቹን ኵላቦችና ዘንጎች አደረገ፤ የምሰሶዎቹንም ጕልላቶች ለበጠ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 ከሺህ ሰባት መቶ ሰባ አምስት ሰቅል የምሰሶቹን ኩላቦችና ዘንጎች አደረገ፥ የምሰሶቹንም ጉልላቶች ለበጠ። 参见章节 |