ዘፀአት 37:28 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም28 መሎጊያዎቹን ከግራር ዕንጨት ሠሩ፤ በወርቅም ለበጧቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 መሎጊያዎቹን ከግራር እንጨት ሠራ፥ በወርቅም ለበጣቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 መሎጊያዎቹንም ከግራር እንጨት ሠርቶ በወርቅ ለበጣቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 መሎጊያዎቹንም ከማይነቅዝ ዕንጨት አደረገ፤ በወርቅም ለበጣቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 መሎጊያዎቹንም ከግራር እንጨት አደረገ፥ በወርቅም ለበጣቸው። 参见章节 |