ዘፀአት 37:15 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ጠረጴዛውን ለመሸከም የሚያገለግሉት መሎጊያዎች ከግራር ዕንጨት የተሠሩና በወርቅ የተለበጡ ነበሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ገበታውን እንዲሸከሙባቸው መሎጊያዎቹን ከግራር እንጨት ሠርቶ በወርቅ ለበጣቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 መሎጊያዎቹንም ከግራር እንጨት ሠርቶ በወርቅ ለበጣቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ገበታውንም ይሸከሙባቸው ዘንድ መሎጊያዎቹን ከማይነቅዝ ዕንጨት ሠርቶ በወርቅ ለበጣቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ገበታውንም ይሸከሙባቸው ዘንድ መሎጊያዎቹን ከግራር እንጨት ሠርቶ በወርቅ ለበጣቸው። 参见章节 |