Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 36:23 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

23 በደቡብ በኩል ላለው የማደሪያው ድንኳን ሃያ ወጋግራዎችን አበጁ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

23 ለማደሪያው ሳንቃዎችን አደረገ፤ በደቡብ በኩል ሃያ ሳንቃዎችን አደረገ፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

23 በድንኳኑም በደቡብ በኩል ኻያ ተራዳዎች አደረጉ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

23 ለድ​ን​ኳ​ኑም በደ​ቡብ ወገን ሃያ ሳን​ቆ​ችን አደ​ረጉ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

23 ለማደሪያውም በደቡብ ወገን ሀያ ሳንቆችን አደረጉ፤

参见章节 复制




ዘፀአት 36:23
2 交叉引用  

ትይዩ የሆኑ ሁለት ጕጦች ነበሩት፤ የማደሪያውን ድንኳን ወጋግራዎች በዚህ መልክ ሠሩ።


ለእያንዳንዱ ጕጠት አንድ መቆሚያ፣ ለእያንዳንዱም ወጋግራ ሁለት መቆሚያ ሆኖ አርባ የብር መቆሚያዎችን አበጁ።


跟着我们:

广告


广告