ዘፀአት 36:20 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ለማደሪያው ድንኳን ከግራር ዕንጨት ወጋግራዎችን አበጁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ለማደሪያው የሚቆሙ ሳንቃዎችን ከግራር እንጨት ሠራ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ለድንኳኑም መደገፊያ ቀጥተኛ የሆኑ ተራዳዎች ከግራር እንጨት ሠሩ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ለድንኳኑም ከማይነቅዝ ዕንጨት የሚቆሙትን ሳንቆች አደረጉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ለማደሪያውም ከግራር እንጨት የሚቆሙትን ሳንቆች አደረጉ። 参见章节 |