Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 36:14 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

14 ከማደሪያው በላይ ለሚሆነው ድንኳን ከፍየል ቈዳ የተሠሩ በጠቅላላ ዐሥራ አንድ መጋረጃዎችን ሠሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 ከማደሪያው በላይ ለሚሆነው ድንኳን መጋረጃዎችን ከፍየል ጠጉር ሠራ፤ ዐሥራ አንድ መጋረጃዎችን ሠራ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

14 ለድንኳኑ መክደኛ የሚሆኑ ዐሥራ አንድ መጋረጃዎችንም ከፍየል ጠጒር የተፈተለ ጨርቅ አዘጋጁ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 ከድ​ን​ኳ​ኑም በላይ የሚ​ሆኑ መጋ​ረ​ጃ​ዎ​ችን ከፍ​የል ጠጕር አደ​ረጉ፤ ዐሥራ አንድ መጋ​ረ​ጃ​ዎ​ች​ንም አደ​ረጉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

14 ከማደሪያውም በላይ ለድንኳን የሚሆኑ መጋረጆችን ከፍየል ጠጉር አደረጉ፤ አሥራ አንድ መጋረጆች አደረጉ።

参见章节 复制




ዘፀአት 36:14
2 交叉引用  

ዐሥራ አንዱ መጋረጃዎች ተመሳሳይ ልክ ሲኖራቸው፣ ቁመታቸው ሠላሳ ክንድ፣ ወርዳቸውም አራት ክንድ ነበር።


跟着我们:

广告


广告