Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 34:8 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

8 ሙሴም ወዲያውኑ ወደ መሬት ዝቅ ብሎ ሰገደ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 ሙሴም ፈጥኖ ወደ መሬት ተደፍቶ ሰገደ፦

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

8 ሙሴም ወዲያውኑ በምድር ላይ ተደፍቶ ሰገደ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

8 ሙሴም ፈጥኖ ወደ መሬት ተጎ​ነ​በ​ሰና ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሰገደ፦

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

8 ሙሴም ፈጥኖ ወደ መሬት ተጐነበሰና ሰገደ፦

参见章节 复制




ዘፀአት 34:8
5 交叉引用  

አብራም በግንባሩ መሬት ላይ ተደፋ፤ እግዚአብሔርም እንዲህ አለው፤


ዮሴፍም ልጆቹን ከእስራኤል ጕልበት ፈቀቅ በማድረግ አጐንብሶ በግንባሩ መሬት ላይ ተደፋ።


ኢዮሣፍጥ በግንባሩ ወደ መሬት ተደፋ፤ የይሁዳና የኢየሩሳሌምም ሕዝብ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ወደቁ፤ ሰገዱም።


ሕዝቡም አመኑ፣ እግዚአብሔር የእስራኤልን ልጆች እንደ ጐበኛቸውና መከራቸውን እንዳየ በሰሙ ጊዜ ተንበረከኩ፤ በስግደትም አመለኩት።


‘ከግብጽ በወጣችሁ ጊዜ የገባሁላችሁ ቃል ይህ ነው፤ መንፈሴም በመካከላችሁ ይሆናልና አትፍሩ።’


跟着我们:

广告


广告