ዘፀአት 34:17 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 “ቀልጠው የሚሠሩ አማልክትን አታብጅ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ቀልጠው የተሠሩ የአማልክት ምስሎች ለአንተ አታድርግ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 “ብረት አቅልጣችሁ አማልክት አትሥሩ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ቀልጠው የተሠሩትን አማልክት ለአንተ አታድርግ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 ቀልጠው የተሠሩትን የአማልክት ምስሎች ለአንተ አታድርግ። 参见章节 |