Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 30:27 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

27 ጠረጴዛውንና ዕቃዎቹን ሁሉ፣ መቅረዙንና ዕቃዎቹን፣ የዕጣን መሠዊያውን ቅባ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

27 ገበታውንና ዕቃውን ሁሉ፥ መቅረዙንና ዕቃውን፥ የዕጣን መሠዊያውን፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

27 እንዲሁም ጠረጴዛውንና በእርሱ ላይ ያሉትን ዕቃዎች፥ መቅረዙንና የእርሱን ማዘጋጃ ዕቃዎች፥ የዕጣን ማዕጠንት ማቅረቢያውን መሠዊያ ትቀባለህ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

27 ገበ​ታ​ው​ንም፥ ዕቃ​ው​ንም ሁሉ፥ መቅ​ረ​ዙ​ንም፥ ዕቃ​ው​ንም፥ የዕ​ጣን መሠ​ዊ​ያ​ው​ንም፥

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

27 ገበታውንም ዕቃውንም ሁሉ፥ መቅረዙንም ዕቃውንም፥ የዕጣን መሰዊያውንም፥

参见章节 复制




ዘፀአት 30:27
3 交叉引用  

ከዚያም የመገናኛውን ድንኳን፣ የምስክሩን ታቦት፣ ቅባ።


የሚቃጠል መሥዋዕት መሠዊያውንና ዕቃዎቹን ሁሉ እንዲሁም የመታጠቢያ ሰኑን ከነመቆሚያው እንድትቀባበት ይሁን።


ሰዎችም መብራት አብርተው ከእንቅብ በታች አያስቀምጡትም፤ በቤት ውስጥ ላሉት ሁሉ እንዲያበራ በመቅረዝ ላይ ያስቀምጡታል እንጂ።


跟着我们:

广告


广告