ዘፀአት 29:8 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ወንዶች ልጆቹን አምጥተህ እጀ ጠባቦቹን አልብሳቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ልጆቹንም ታቀርባቸዋለህ፥ እጀ ጠባብንም ታለብሳቸዋለህ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 “ልጆቹንም አቅርበህ ሸሚዝ አልብሳቸው፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ልጆቹንም ታቀርባቸዋለህ፤ ቀሚሶችንም ታለብሳቸዋለህ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ልጆቹንም ታቀርባቸዋለህ፥ ሸሚዞቹንም ታለብሳቸዋለህ። 参见章节 |