ዘፀአት 29:45 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም45 ከዚያም በእስራኤላውያን መካከል እኖራለሁ፤ አምላካቸውም እሆናለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)45 በእስራኤል ልጆች መካከል አድራለሁ፥ አምላካቸውም እሆናለሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም45 በእስራኤል ሕዝብ መካከል እኖራለሁ፤ አምላካቸውም እሆናለሁ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)45 በእስራኤልም ልጆች መካከል እኖራለሁ፤ አምላካቸውም እሆናቸዋለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)45 በእስራኤልም ልጆች መካከል እኖራለሁ፥ አምላክም እሆናቸዋለሁ። 参见章节 |