Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 26:4 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

4 ከዳር በኩል ባለው መጋረጃ ጠርዝ ላይ፣ ከሰማያዊ ጨርቅ የተሠሩ ቀለበቶች አድርግ፤ በሌላውም የመጋረጃ ጠርዝ ላይ እንዲሁ አድርግ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

4 ከሚጋጠሙት መጋረጆች በአንደኛው መጋረጃ ዘርፍ ላይ የሰማያዊውን ግምጃ ቀለበቶች አድርግ፤ ደግሞም ከተጋጠሙት ከሌሎች በአንደኛው መጋረጃ ዘርፍ ላይ እንዲሁ አድርግ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

4 ተገጣጥመው በተሠሩት በሁለቱም መጋረጃዎች በየአንዳንዱ ጠርዝ ላይ ከሰማያዊ ጨርቅ የተሠሩ ቀለበቶችን አድርግ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

4 ከሚ​ጋ​ጠ​ሙት መጋ​ረ​ጆች በአ​ን​ደ​ኛው መጋ​ረጃ ዘርፍ ላይ የሰ​ማ​ያ​ዊ​ውን ግምጃ ቀለ​በ​ቶች አድ​ርግ፤ ደግሞ ከተ​ጋ​ጠ​ሙት ከሌ​ሎች በአ​ን​ደ​ኛው መጋ​ረጃ ዘርፍ ላይ በውጭ በኩል እን​ዲሁ አድ​ርግ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

4 ከሚጋጠሙት መጋረጆች በአንደኛው መጋረጃ ዘርፍ ላይ የሰማያዊውን ግምጃ ቀለበቶች አድርግ፤ ደግሞም ከተጋጠሙት ከሌሎች በአንደኛው መጋረጃ ዘርፍ ላይ እንዲሁ አድርግ።

参见章节 复制




ዘፀአት 26:4
5 交叉引用  

ዐምስቱን መጋረጃዎች አገጣጥመህ ስፋ፤ የቀሩትንም ዐምስት መጋረጃዎች እንደዚሁ አገጣጥመህ ስፋቸው።


ቀለበቶችን ትይዩ በማድረግ ዐምሳ ቀለበቶችን በአንደኛው ጠርዝ መጋረጃ፣ ዐምሳ ቀለበቶችንም በሌላው ጠርዝ መጋረጃ አድርግ።


በስተመጨረሻ በሚገኘው መጋረጃ ጠርዝ ላይ ዐምሳ ቀለበቶችን፣ በሌላ በኩል ባለው በስተመጨረሻ በሚገኘው መጋረጃ ጠርዝ ዐምሳ ቀለበቶችን አበጁ።


跟着我们:

广告


广告