ዘፀአት 26:30 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም30 “ማደሪያ ድንኳኑንም በተራራው ላይ ባየኸው ዕቅድ መሠረት ትከለው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ማደሪያውንም በተራራ እንዳሳየሁህ ምሳሌ አቁም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 ድንኳኑን በተራራው ላይ ባሳየሁህ ዕቅድ መሠረት ትከል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ድንኳኑንም በተራራው ላይ በአሳየሁህ ምሳሌ ሥራ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 ማደሪያውንም በተራራ እንዳሳየሁህ ምሳሌ አቁም። 参见章节 |