ዘፀአት 26:20 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 በሌላው ጐን፣ ከማደሪያው ድንኳን በስተሰሜን በኩል ሃያ ወጋግራዎችን አብጅ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ለማደሪያው ለሁለተኛው ወገን በሰሜን በኩል ሀያ ሳንቃዎች፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ከድንኳኑ በስተ ሰሜን በኩል ኻያ ተራዳዎችን አድርግ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ለድንኳኑ ለሁለተኛው ወገን በሰሜን በኩል ሃያ ሳንቆች፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ለማደሪያው ለሁለተኛው ወገን በሰሜን በኩል ሀያ ሳንቆች፥ 参见章节 |