Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 26:18 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 ለማደሪያው ድንኳን ክፍል በደቡብ በኩል ሃያ ወጋግራዎችን ሥራ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 ለማደሪያውም በደቡብ ወገን ሀያ ሳንቃዎችን አድርግ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 ከድንኳኑ በስተ ደቡብ በኩል ኻያ ተራዳዎችን አድርግ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 ለድ​ን​ኳ​ኑም በደ​ቡብ በኩል ሃያ ሳን​ቆ​ችን አድ​ርግ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

18 ለማደሪያውም በደቡብ ወገን ሀያ ሳንቆችን አድርግ።

参见章节 复制




ዘፀአት 26:18
4 交叉引用  

መሠረቶቿ ምን ላይ ተተከሉ? የማእዘን ድንጋይዋንስ ማን አቆመ?


“ለማደሪያው ድንኳን ከግራር ዕንጨት ወጋግራዎችን አብጅ።


ሁለት ጕጦችም ጐን ለጐን ይሁኑለት፤ የማደሪያውን ድንኳን ወጋግራዎች ሁሉ በዚሁ መልክ አብጅ።


ከሥራቸው የሚሆኑ አርባ የብር መቆሚያዎችን አብጅ፤ በእያንዳንዱ ጕጠት ሥር አንድ መቆሚያ ሲሆን፣ ለእያንዳንዱም ወጋግራ ሁለት መቆሚያዎች ይኑሩ።


跟着我们:

广告


广告