ዘፀአት 26:15 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 “ለማደሪያው ድንኳን ከግራር ዕንጨት ወጋግራዎችን አብጅ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 “ለማደሪያውም የሚቆሙትን ሳንቃዎች ከግራር እንጨት አድርግ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 “ድንኳኑን የሚደግፉ ቋሚ ተራዳዎች ከግራር እንጨት ሥራ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 “ለድንኳኑም ሳንቆችን ከማይነቅዝ ዕንጨት አድርግ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ለማደሪያውም የሚቆሙትን ሳንቆች ከግራር እንጨት አድርግ። 参见章节 |