ዘፀአት 25:16 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 የምሰጥህንም ምስክር በታቦቱ ውስጥ አኑር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 እኔ የምሰጥህን ምስክር በታቦቱ ውስጥ አኑር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ከዚህም በኋላ እኔ የምሰጥህን፥ ትእዛዞቹ የተጻፉባቸውን ሁለት ጽላቶች በታቦቱ ውስጥ አኑር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በታቦቱም ውስጥ እኔ የምሰጥህን ምስክር ታስቀምጣለህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 በታቦቱም ውስጥ እኔ የምሰጥህን ምስክር ታስቀምጣለህ። 参见章节 |