ዘፀአት 23:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 “በዳኝነት ጊዜ በድኻው ላይ ፍርድ አታጓድልበት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በፍርዱ ጊዜ የድሀውን ፍርድ አታጥምም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 “በፍርድ አደባባይ አድልዎ በማድረግ የድኻውን ፍርድ አታጣምበት፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 “በፍርድ የድሀውን ፍርድ አታጣምም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 በሚምዋገትበት ጊዜ የድሀህን ፍርድ አታጥምም። 参见章节 |