ዘፀአት 23:3 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 በዳኝነት ጊዜ ለድኻው አታድላ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በፍርዱ ጊዜ ለድሀው አታድላ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ድኻ ለፍርድ ቢቀርብ ድኽነቱን በማየት አድልዎ አታድርግለት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በፍርድ ለድሀው አትራራ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 በፍርድ ነገርም ለድሀው አታድላ። 参见章节 |