ዘፀአት 21:9 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ለወንድ ልጁ ትሆን ዘንድ መርጧት ከሆነ እንደ ራሱ ልጅ የሚገባትን መብት ይስጣት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ለልጁም ሊድራት ቢፈልግ፥ ለሴት ልጆች የሚገባውን ያድርግላት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ሚስት ትሆንለት ዘንድ ለልጁ ሊሰጣት ከፈለገ ግን እንደ ሴት ልጁ አድርጎ ይቊጠራት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ለልጁም ሊድራት ቢወድድ፥ ለሴት ልጆች የሚገባውን ያድርግላት፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ለልጁም ብድራት፥ ለሴት ልጆች የሚገባውን ያድርግላት። 参见章节 |