Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 21:11 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 እነዚህን ሦስት ነገሮች የማያሟላላት ቢሆን፣ ያለ አንዳች የገንዘብ ክፍያ በነጻ መሄድ ይኖርባታል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 እነዚህንም ሦስት ነገሮች ባያደርግላት፥ ያለ ገንዘብ ትውጣ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 እነዚህን ሦስት ግዴታዎች የማይፈጽምላት ከሆነ ግን ያለ ምንም ዕዳ ነጻ ይልቀቃት።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 ይህ​ንም ሦስት ነገር ባያ​ደ​ር​ግ​ላት ያለ ገን​ዘብ ነጻ ትውጣ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

11 ይህንም ሦስት ነገር ባያደርግላት ያላ ገንዘብ በከንቱ ትውጣ።

参见章节 复制




ዘፀአት 21:11
2 交叉引用  

ሌላ ሴት ቢያገባ፣ ለመጀመሪያ ሚስቱ ምግቧን፣ ልብሷንና የጋብቻ መብቷን አይከልክላት።


“ሰውን ደብድቦ የገደለ ሞት ይገባዋል።


跟着我们:

广告


广告