ዘፀአት 20:8 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 የሰንበትን ቀን ቅዱስ አድርገህ አክብረው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 “እንድትቀድሰው የሰንበትን ቀን አስታውስ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 “የሰንበትን ቀን አክብር፤ ቀድሰውም፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 “የሰንበትን ቀን ትቀድሳት ዘንድ አስብ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አስብ። 参见章节 |