ዘፀአት 16:27 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም27 ሆኖም አንዳንዶቹ በሰባተኛው ቀን ለመሰብሰብ ወጡ፤ ነገር ግን ምንም አላገኙም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 በሰባተኛውም ቀን ከሕዝቡ አንዳንድ ሰዎች ሊሰበስቡ ወጡ፥ ምንም አላገኙም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 በሰባተኛው ቀን ከሕዝቡ መካከል ጥቂት ሰዎች ምግብ ለመሰብሰብ ወጡ፤ ነገር ግን ምንም አላገኙም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 በሰባተኛውም ቀን እንዲህ ሆነ፤ ከሕዝቡ አንዳንድ ሰዎች ሊለቅሙ ወጡ፤ ግን ምንም አላገኙም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 በሰባተኛውም ቀን እንዲህ ሆነ፤ ከሕዝቡ አንዳንድ ሰዎች ሊለቅሙ ወጡ፥ ምንም አላገኙም። 参见章节 |