ዘፀአት 15:3 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 እግዚአብሔር ተዋጊ ነው፤ ስሙም እግዚአብሔር ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ጌታ ተዋጊ ነው፥ ስሙም ጌታ ነው፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 እግዚአብሔር ብርቱ ጦረኛ ነው፤ ስሙም እግዚአብሔር ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እግዚአብሔር ጦርነትን ያጠፋል፤ ስሙም እግዚአብሔር ነው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 እግዚአብሔር ተዋጊ ነው፤ ስሙም እግዚአብሔር ነው፤ 参见章节 |