ዘፀአት 15:12 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 “ቀኝ እጅህን ዘረጋህ፤ ምድርም ዋጠቻቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ቀኝህን ዘረጋህ፥ ምድርም ዋጠቻቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ቀኝ እጅህን በዘረጋህ ጊዜ ጠላቶቻችንን ምድር ዋጠቻቸው፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ቀኝህን ዘረጋህ፤ ምድርም ዋጠቻቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ቀኝህን ዘረጋህ፥ ምድርም ዋጠቻቸው። 参见章节 |